ዶናልድ ትራምፕ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ እንዲል ትዕዛዝ ሰጡ


ከይር ዜና:- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ክብር የፌደራል እና የግዛቶች ሰንደቅ ዓላማዎች ዝቅ ብለው እንዲውለበለቡ መመሪያ ሰጥተዋል።

እስካሁን የተያዘ ዕቅድ ባይኖርም፤ ትራምፕ በቀድሞው የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቼስኮስ ሥርዓተ ቀብር ላይ ለመታደም ወደ ሮም ሊያቀኑ እንደሚችሉም ነው ዋይት ሀውስ ያመላከተው።