የነዳጅ ዋጋ ጨመረ

የኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ዛሬ ለነዳጅ አቅራቢ 
የነዳጅ ዋጋ ጨመረድርጅቶች ባሰራጨዉ ሰርኩላር ከዛሬ ሚያዚያ 30/2017 ዓ/ም ምሽት 12 ሠዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት 
👉አንድ ሊትር ቤንዚን 122 ብር ከ53 ሳንቲም
👉 አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 116 ብር ከ49 ሳንቲም
👉 አንድ ሊትር ኬሮሲን 116 ብር ከ49 ሳንቲም  መሆኑን የተሰራጨው መረጃ አመላክቷል።